አገልግሎት
የህክምና አገልግሎት
ኢትዮ ኩባ ሜዲካል ሠርቪስ ወደ ኩባ ሀገር ሄደው ለመታከም ለሚፈልጉ ታካሚዎች በቀላሉ ቪዛ እንዲያገኙ ያደርጋል፤ ከዶ/ር ጋር ይልካል፤ እንዲሁም ከኤርፖርት ሰርቪስና የሚያርፉበትን ሆቴል ያመቻቻል፡፡ በተጨማሪም ከሕክምና ቆይታ በኋላ ለእረፍት ሀገር ለመጐብኘት ለሚፈልጉ አስፈላጊውን ነገር ሁሉ ያመቻቻል፡፡ ኢትዮ ኩባ ሜዲካል ሠርቪስ ከዚህ በታች በዝርዝር የተጠቀሱትን አገልግሎቶች ይሰጣል፡፡
የፕላስቲክ ቀድዶ ጥገና
Please Fill Out the Form
- የአይን ሽፋሽፍት ቆዳ ቀድዶ ጥገና
(የተሸበሸበ ቆዳ እና የዐይን ሽፋን ስብን ማስወገድ) - የአፍንጫ ቀድዶ ጥገና
(የአፍንጫን ቅርጽ የሚቀይር ቀዶ ጥገና) - የፊትና የአንገት ቆዳ መወጠር
(የፊት እና የአንገት ቆዳ መጨማደድ/መሸብሸብን መወጠር) - የፊት የታችኛው ክፍል ቆዳ መወጠር
(የፊት የታችኛው ክፍል (ከአፍንጫ እስከ አገጭ) ላይ የቆዳ መጨማደድ/መሸብሸብን መወጠር) - የታችኛው የፊት ክፍል አነስተኛ መወጠር ከረገበ የአይን ሽፋን ቆዳ ማስተካከል ጋር
- የጡት ቅርጽን ማስተካከል
- የጡት መጠንን መቀነስ
- በሰው ሠራሽ የጡት መጠን መጨመር)
- የሆድ ስብ (ቦርጭ) ማስወገድ ወይም በሆድ አካባቢ የሚገኝን የበዛ/ትርፍ ቆዳ መወጠር/ማስተካከል
- የሆድ ስብ (ቦርጭ) ስቦ በማውጣት ማስወገድ
(የሆድ ስብ (ቦርጭ) በመርፌ በማውጣት ማስወገድ) - ክንድ ስር/ላይ የሚገኝ ስብን በቀዶ ጥገና ማስወገድ
(የክንድ ቆዳ መወጠርና ስብን ማስወገድ) - የጭን ስብን በቀዶ ጥገና ማስወገድ (ቆዳ መወጠርን እና የጭን ስብን ማስወገድ)
የዓይን ሕክምና አገልግሎቶች
የአጥንትና የጡንቻ በሽታዎች ህክምና
የቆዳ ህክምና እና እንክብካቤ አገልግሎት
- የ ለምጽ ሕክምና
- የኪንታሮት ህክምና
- የሜላስማ ሕክምና
- ኬሎይዳሊስ ኑቻ (የፀጉር ሥር ጠባሳ ወደመሆን የሚያመራ ሥር የሰደደ እብጠት) እና ሌሎች የቆዳ ሕክምና
አጠቃላይ የሕክምና ምርመራ
የሰውነት አካል ንቅለ ተከላ (ኦርጋን ትራንስፕላንት)
የነርቭ መታዎክ ሕክምና
የአፍ እና የጥርስ ህክምና
- የአፍ ውስጥ በሽታዎችን መከላከል
- የጥርስ ተከላ
- ኦርቶዶንቲክ ሕክምና (ዘመናዊና ልዩ የሆኑ ጥርስን ለማስተካከል የሚረዱ መሣሪያዎችን ማስገባትን/መጠቀምን ያካትታል)